ውይይት:አዲስ አበባ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

መለስ ለምን ስዎችን መግደል ይውዴል

መለስን መሳደብ ሳይንስ ኣይደለም[ኮድ አርም]

ምነው ይህን ዘረኛና ፀረ ሰላም፤ ፀረ ህዝብ ኣባባል በትተዉን? ለምን ይጠቅማል? ኢትዮጵያዊ ሁሉ ደሙ አንድ ነው አንለያይም

ጉልህ ፊደላት እባኲ..እንዴት.እደማስተካክ

91.60.183.18[ኮድ አርም]

ዲስ አበባ 1927 መሬቱ ገና ድንግል ነበር ፣ እንደ አሁኑ ከመቶ አመት በፊት በመጣ የባህር ዛፍ ውቅያኖስ አልተጥለቀለቺም ነበር ፣ያኔ የተለያዩ ግዙፍ ዛፎች እንዲሁም ዎፎች ነበሩባት፣ ገና የበህር ዛፍ ሞኖ ካልቸር አልተስፍፋም ነበር፣ ወንዞች እንደ ዛሬው አልደረቁም ፣ ሰገራ ስገራ ጥንባት አይሸቱም ነበር፣ የተገላቢጦሽ ያኔ ወንዞቹ ዳር ያሉት እጽዋቶች መአዛ ልብ አነሆለሌ ነበሩ ፡ወንዙም ዉስጥ አሳ የዉሃ-ቢራቢሮ የዉሃ-እናት ዎንዜ-ሳቢኝ ለመድሃኒት የሚሆን አልቅት ጓጉንቸር የዎንዝ አልጌ ነበሩበት፣ ዉሃዉ ከጥራቱ የተነሳ ያላንዳች ስጋት መጠጣት ይቻል ነበር፡ ሰው የሚጠጣዉን ዉሃ አቆሽሾ ሰለጠንኩ ሲል ይገርማል! ከዚህም በተረፈ እንዳሁኑ ጥንባት ስሞግ የከሰል ዲኦክሲን በሶስመቶ አመት ኮፖስት የማይሆን የላስቲክ ቁሻሻ አልነበረባትም፡፡ ለምሳሌ የካ ተራራ ላይ ሰጎን ዝንጀሮ ሰስ ይኖሩ ነበር፡ ዛሬ ምልክታቸዉም የለ፡ ልብ ብላቺሁ ስለ አዲስ አበባ የሚያሳየው ቪዲዮ ዉስጥ ህዝቡ የለበሰዉን ልብስ ታዘቡት?የለበሱት ልብስ ሰልቫጅ አልነበርም፡ ህዝቡ ከጥጡ አንስቶ እስከ ሽመናው ድረስ ራሱ በራሱ ያመረተውን ልብስ ነበር የሚለብሰው፡ደሞ የስዎቹ ሸማ ንጽህና፡ እንደ ዛሬው ቡትቶ ጭርንቁስ አልነበረም፡ የዛን ጊዜ ህብረተስብ ሽርሙጥና የማያውቅ ህብረተስብ ነበር ፡ሽርሙጥና ከቀን በኋላ ነው ኢንፖርት የተደርገው፡ ፡ ዛሬ ቤተመንግስቱ አጠገብ ያለው ፊት በር እና የ 1927 ፊትበር ልዩነታቸው ስማይን ምድር ነው፡ ዱሮ አጸደ ገነት ነበር ዛሬ ግን የቁሻ ጎሬ የባክቴሪያ መፈልፈያ ፕራዲስ ሆኗል፡ በእርግጥ ገነት ጠፍታለች ፡ስለ ዉቤ በርሃ የተጻፈው አንድ አንዱ ግጥም የድሮ ግጥም አይደለም እነ ከተማ መኮንን ኋላ 1970 የተገጠሙ ግጥሞች ናቸው፡


ስለ ዛሬ አዲስ አበባ ፣ በቅርቡ ብዙ የከተማውን ያርኪቴክቸር እድገት ውይም ለውጥ የሚመስክሩ ቅርሶች በድንቁርና ምክንያት ፈርሰዋል፡ ከዚህም በተጨማሪ አሁን የሚሰሩት አብዛኛዉን የመስታዎት ፎቆች ትሮፒካል አካባቢ ላለ ከተማ አይስማማም ቀትር ላይ ጸሃይ ሲበረታ ፎቆቹ ወደ ስቶቭ ምድጃ ይቀየራሉ፡ ያለ አየር ማስተካከያ ዉስጡ መኖርም መስራትም አይቻልም፡ ፡ ከዚህ በተረፈ ደሞ ከድሮም ጀምሮ ያኢትዮጵያን የሚያስታዉ አፍሪቃን የሚያስታዉስ አንድም ህንጻ የለ በርግጥ አንድ አንድ ዎጣት አርኪቴክቸሮች ግንቡን አትዮጵያዊ ለማድርግ ሞክረዋል አበራታች ያስፈልጋቸዋል፡ ኢትዮጵያ ብዙ የ አርኪቴቸር ቅርስ አላት ፡ ያንን ብንጠቀምበት ለአለምም ለኛም የሚያኮራን ነገር እንሰራ ነበር፡ ፡ በኔ ትሁት ግምት ያዲስ አበባ የዎደፊት እድል ያለው 1927 በፊት ያለው አለም ዉስጥ ነው ፡ ፡ ተማርኩ አውቅሁ የሚለው ህብረተስብ የሚያሰራው ቤት የአኢትዮጵያን የመኖርያ ቤት ባህልን የሚያጠፋ ነው፡ ገጠርም አስቀያሚ የቆርቆ ቤት የአገሩን አሻራ እያጠፋው ነው ፡ ቆሮቆሮ ጣርያ ቀን ዪዎብቃል ሌሊት ዪበርዳል ፡ በስልጣኔ ስም ያግበስበስነውን ነገር እንጠራጠረው ጥርጣሬ የማውቅ ነፍስ የመዝራት ምልክት ነው ብለዋል አውቂዎች ፡ እና እንጠራጠር እናተርፋለን።። እንዲሁም አዲስ አበባ እሳተገሞራ ላይ የገተንባች ከተማ ናት ሩቅ ሳንሄድ ፍልውሃ አካባቢ የቮልካኖ ዉሃ አለ ያ ማለት ከስር እንደ ፖለቲካው እየተንከተክተ ነው ማለት ነው፡ ከጃፓን የከተማ ፕላን ብዙ ነገር መማር እንቺላለን ብናስብበት መልካም ፈቃድ ካለ። በዚህ አጋጣሚ የፌስታል ፋብሪክ እንዲዘጋ ካልሆነም እንደ አሮጌ ብረት ሰዉ እየስበስበ ለፌስታል ፋብሪካው እንዲሸጥ መደረግ አለበት፡ እንዲሁም ዲሁም የቆርቆሮ ፍብሪካ ባህርዛፍ ካኢትዮጵይ መጥፋት አለባቸው። ለቤት ጣርያ ለገጠሩ ድሮ መቃ ሳር የተባለው ገበሬዎች እንድያመርቱ ማደፋፈር ነው።አገሪቱ ብዙ የውጭ ምንዛሪ ልትቆጥብ ትችላለች እንደዉም ኤክስፖርት ማድረግ ትቺላለች ባህሉም ህያው ሆኖ ዪኖራል ። የሚከተሉት አገሮች መቃ ሳር ኤክስፖርት ያደርጋሉ ፖላንድ ሃንጋሪ ችያና ፡እኛስ ለምን አናመርትም መሬቱ የተመቸ ነው።

ኢትዮጵያዊነት እንዲጠፋ ስለሚፈለግ ነው!