ውይይት:ኡቃቢ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ዋቄፈና የሚለዉ ቃል የመጣው ዋቃ ከሚለዉ የኦሮሚኛ የአንድ አምላክ ስም ነዉ። ዋቃ ማለት አንድ አምላክ (one GOD) ለሚለዉ የፈጣሪ ስም የኦሮሚኛ መጠሪያዉ ሲሆን፤ ዋቄፈና ማለት ደግሞ በአንድ አምላክ መገዛትን እና አንድ አምላክ ማመንን ያመላክታል።ዋቄፈና በኦሮሞ ህዝብ ዘንድ ከክርስትና እና ከእስልምና ወደ ኢትዮጵያ መምጣት ቀድሞ የነበረ እምነት ነው። በሌሎቹ የኢትዮጵያ ክፍሎችም ዉቃቢ መልዓክ ተብሎ የሚታወቅ የኢትዮጵያዉያን ጥንታዊ እምነት ነው።