Jump to content

ውይይት:ከበሮ (ድረም)

Page contents not supported in other languages.
ርዕስ ጨምር
ከውክፔዲያ
Latest comment: ከ14 ዓመታት በፊት by Elfalem

ሠላም: Drum Kit የአማርኛ ስሙን ማወቅ አልቻልኩም፤ ምናልባት ጥምር ከበሮ ብንለው ምን ይመሥላችኋል? ምክንያቱም ከበሮ ባህላዊዩን የኢትዮጵያ የምት የሙዚቃ መሣሪያ ብቻ የሚወክል ስለሚሆን። ድረም ብቻ ደግሞ ለብቻው መሣሪያ ያለ ይመስለኛል። Any help is appreciated! Aniten21 08:04, 18 ዲሴምበር 2010 (UTC)Reply

ሰላም አንዋር፣ እኔ ስለዚህ ነገር ብዙ የማውቀው የለም ስለዚህ «ጥምር ከበሮ» ጥሩ ይመስለኛል። የሚረዳህ ከሆነ አንድ የእንግሊዝኛ-አማርኛ ስዕላዊ መዝገበ ቃላት እዚህ አለ። ገጽ 418 ስለ ከበሮ ነው። Elfalem 18:57, 18 ዲሴምበር 2010 (UTC)Reply