ውይይት:የሰው ልጅ ጥናት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

በመጀመሪያ ግዘ እንደዚህ ዓይነት ዓላማ ይዛችሁ ለተነሳችሁ ግለ-ሰዎች አድናቆተ ከፍተኝኣ መሆኑ ልገልጽላችሁ እወዳለሁ:: በተረፈ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሙሁር ዕውቀቱ የጋን መብራት ሳይሆን እንደ ጸሀይ ጮራ የሞቀና የደመቀ እንዲሆን ለህብረተ-ሰቡ መልካም አገልግሎት እንዲያበረክት ዕድልና መድረክ ተሰጥቶታልና ከንግዲህ ሁሉም በየፊናው እንደየእዕውቀቱ ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ እንዲያካፍል ነው:: እኔም በተማርኩት ፊልድ መሰረት አንዳንድ መጣጣፎችን ለማቅረብ እሞክራለሁ:: ፋሲል ማሞ