Jump to content

ውይይት:የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ


ስለ አገር ስም

[ኮድ አርም]

የዚህን አገር ስም በ እንግልጣር አባባል ከመጥራት 'የታላቋ ብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ ንጉዛት' ወይም በአጭሩ 'ታ.ብ.ሰ.አ. ንጉዛት' (ንጉዛት ንጉሣዊ ወይም ንግሥታዊ እና ግዛት የሚሉትን ቃላት በማጣመር) ቢባል የበለጠ አማርኛችንን የሚያዳብር ይመስለኛል። --Bulgew1 13:59, 20 ኦገስት 2010 (UTC)[reply]

የኢትዮጵያ መንግሥት ስለ ብሪታኒያ ሲጽፍ ምን ስም እንደሚጠቀም የሚያቅ አለ? Elfalem 00:21, 21 ኦገስት 2010 (UTC)[reply]

ሰላም፡ ወደሌላ መሥመር እንዳይሄድብኝ እንጂ፣ የኢትዮጵያ መንግሥትማ አማርኛን ከማዳበር ይልቅ በባዕድ ምዕራባዊ ቃላቶች ከሚበክሉት ቡድኖች ዋናው ወንጀለኛ ነው። ጥያቄህን ለመመለስ የመንግሥት ድረ ገጾችን ብቃኝ ከነአካቴው አማርኛ የላቸውም። ስለዚህ ለስም አጠራሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ምሳሌነት የሚረዳ አይመስለኝ። --Bulgew1 07:51, 21 ኦገስት 2010 (UTC)[reply]