Jump to content

ውይይት:የአዳም መቃብር

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ስለ እርማት

[ኮድ አርም]

እዚህ ገፅ ላይ የላሊበላን መዋቅር የሚያሳዩ ሁለት ስዕሎች አሉ አንደኛው መግለጫዎቹ በትክክለኛው ቦታ ሲገኙ ሁለተኛው መግለጫዎቹ ተበታትነው ያለ ቦታቸው ይገኛሉ እንዲየውም የገፁን ፅናት የናጉታል ። የትኛውን መጠቀም ይሻላል?

የአእያንድአንዱን ቤተክርስቲያን የተያያዘበት የላሊበላ ከፍልፍል ድንጋይ የተሠሩ አብያተ ክርስቲያናት የሚባል ገፅም ለመፍትሔ ተዘጋጅቱዋል Dukdadis 00:38, 24 ዲሴምበር 2022 (UTC) Dukdadis 00:38, 24 ዲሴምበር 2022 (UTC)