Jump to content

ውይይት:የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

በዚህ ገፅ ፅሁፍ መጨረሻ ላይ ለመፃፍ እንደሞከርኩት ፅሁፉ መያዝ ከሚገባው ይዘት በታች ትንሽ ነው። ስለዚህ ስለዘርፉ እውቀት ካለዎት አልያም በፌዴሬሽኑ አቅራቢያ የሚንቀሳቀሱ ከሆነ የተቻለዎትን ዕውቀት ይጨምሩበት። ስለ አርዕስቱ ከ'ኔ እና ሌሎች አባሎች ጋር መወያየት ለምትፈልጉ በዚህ የውይይት ገፅ ላይ ፃፉ። ከምስጋና ጋር፡Aniten21 16:51, 11 ሜይ 2010 (UTC)[reply]

በዚህ መጣጥፍ ላይ አዋሳ ከነማ' እና አዳማ ከነማ የሚለውን ወደ ከተማ ለውጫለው፣ ትክክል ነኝ? Elfalem 00:59, 23 ሜይ 2010 (UTC)[reply]
እልፋለም በጊዜው ስላልመለስኩ ይቅርታ። በgoogle ፍለጋላይ ቅድሚያ የሚያስቀምጠው ከነማ የሚለውን ነው፤ ትክክለኛውን አጣርቼ አስተካክለዋለሁ። አንዋር