ውይይት:ደብረ ታቦር ካርታ

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

እንዲህ አይነት ካርታወችን ለማዘጋጀት፣ መጀመሪያ

1) maps.google.com ሄደው የከተማወን ካርታ save image ብለው ያውጡ

2) ከዚያ ስዕልወን አማርኛው ዊኪፒድያ ላይ ከላኩ በኋላ እዚህ http://toolserver.org/~dapete/ImageMapEdit/ImageMapEdit.html?en በመሄድ ደረጃ በደረጃ እንዴት እንደሚሰራ ያሳየወዋል።