ውይይት:ጨረቃ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጨረቃን የሚያክል ፍጡር መጣጥፍ የለውም ነበር። ይህንን አይቼ የቻልኩትን ያህል ተረጎምኩ። ስለ አርዕስቱ ከ'ኔ ጋር መወያየት ለምትፈልጉ ደስተኛ ነኝ በዚህ የውይይት ገጽ ጻፉ። በርቱ ጥሩ ነገር ጨምሩበት አደራችሁን። አመሠግናለሁ።Aniten21 16:46, 11 ሜይ 2010 (UTC)