ውይይት:ፈተና፤ የዕንባ ጉዞዎች እና ሌሎች ግጥሞች

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ይሄ ጽሑፍ የቴዎድሮስ አበበን መጽሐፍ ማስተዋወቂያ እንጂ ምንም ዓይነት የዕውቀት ማስፋፊያ የሚባል ነገር ያዘለ አይደለም። ምናልባት እንደዚህ ያሉትን መጽሐፎች መጠቆሚያ ወይም ማስወዋወቂያ ራሱን የቻለ ገጽ ያስፈልገው እንደሆነ ሊታሰብበት ይገባ ይሆናል።--Bulgew1 18:32, 11 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)[reply]

ፅሁፉን አስተካክዬዋለው። Bulgew1 እንደጠቆመው በውክፔዲያ ላይ ማስተዋወቅ የተከለከለ ነው። Elfalem 01:25, 12 ፌብሩዌሪ 2011 (UTC)[reply]