ዓለማየሁ ቴዎድሮስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ በእንግላንድ

ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የወይዘሮ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ ነበር።

አባቱ ዓጼ ተዎድሮስ ከሞቱ በኋላ መስፍን ዓለማየሁ በእንግሊዝ አገር በስደት ይኖር ነበርና፤ በዚያም ሀገር በ1872 ዓም ዕድሜው 18 ዓመት ሲሆን ዓርፎ በዊንድሶር አምባ ተቀበረ።