ዓሊ እብን አቢ ታሊብ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ዓሊና ልጆቹ (1800 ዓም ግድም ተሳለ)

ዓሊ እብን አቢ ታሊብ 594-653 ዓም በእስልምና ታሪክ ከነቢዩ ሙሐመድ ታከታዮች መጀመርያው ሲሆን እሱ መጀመርያው እስላም ይባላል። በ646 ዓም የእስላም ኻሊፋት አራተኛው ኻሊፍ ሆነ። በሺዓ እስልምና ዘንድ ዓሊ የሙሐመድ ትክክልኛና ሕጋዊ ወራሽ እንደ ነበር ያምናሉ። በሱኒ እስልምና ደግሞ ዓሊ ይከበራል፣ ግን ከሺዓ እስልምና የሚለዩበት መነሻ ጉዳይ በዚህ ነው።