Jump to content

ዓረፍተ-ነገር

ከውክፔዲያ
(ከዓረፍተ ነገር የተዛወረ)

ዓረፍተ-ነገር በስርዓት ተቀናባብሮ ሙሉ ሀሳብን ማስተላለፍ የሚችል የቃላት ወይም የሐረጎች ስብስብ ነው።(የተሟላ ስሜትን የሚሰጥ)። በአማርኛ ሠዋሰው ህግ መሠረት ዓረፍተ ነገር በአራት ነጥብ (።) ይጠቀለላል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም ወሬ ነጋሪ ,መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወ.