Jump to content

ዕብራይስጥ

ከውክፔዲያ
(ከዕብራይስጥኛ የተዛወረ)
ዕብራይስጥ፣ ዓረብኛ እና እንግሊዝኛ

ዕብራይስጥእስራኤል ብሔራዊ ቋንቋ ሲሆን ከሴማዊ ቋንቋዎች እንደ አማርኛ ወይም ዓረብኛ አንዱ ነው .

የዕብራይስጥ ፊደላት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የታችኞቹ ፊደላት ደግሞ ሶፈት ይባላሉ። ማለትም በጽሁፍ በመጨረሻ ላይ የሚገኙ ለማለት ነው.ለምሳሌ כולך חורף פרטים להתכונן («ሁላችሁ ዝርዝሩን ለማዘጋጀት በጋ አላችሁ») እነዚህ ፊደላት ናቸው። א ב ג ד ה ו ז ח ט י כ ל מ נ ס ע פ צ ק ר ש ת ך ם ן ף ץ

Wikipedia
Wikipedia

የዘመናዊ ዕብራይስጥና የምእራባዊያኑ (אכּ) ዝምድና

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዘመናዊ ዕብራይስጥ እነዚህ ተናባቢዎች፦ א ב ג ד ה ו ז ח ט י כ ל מ נ ס ע פ צ ק ר ש ת እና כ מ נ פ צ በቃላት መጨረሻ ላይ ሲመጡ ወደ ך ם ן ף ץ ይቀየራሉ። ሶፊት የዕብራይስ አናባቢዎች ኒኩድ ይባላሉ። በፊደላቱ ላይ ነጠብጣቦችን ወይም ጭረቶችን በማስቀመጥ ይጻፋሉ።

የዕብራይስጥ ፊደላትና የአማርኛ የተናባቢ-አናባቢ አወቃቀር ዝምድና

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
Kamatz ግዕዝ Kubbutz ካዕብ Chirik ሣልስ Kamatz/Patach ራብዕ Segol/Tsere ኃምስ Shva ሳድስ Cholem ሳብዕ
Hei חָ הֻ הִ הַ / הָ הֵ / הֶ הְ הֹ
Lamed לֻ לִ לַ/לָ לֵ / לֶ לְ לֹ
Mem מֻ מִ מַ/מָ מֵ / מֶ מְ מֹ
Samech סֻ סִ סַ / סָ סֵ / סֶ סְ סֹ
Bet בֻּ בִּ בַּ / בָּ בֵּ / בֶּ בְּ בֹּ
Vet בֻ בִ בַ / בָ בֵ / בֶ בְ בֹ
Tet טֻ טִ טַ/טָ טֵ / טֶ טְ טֹ
Tav תֵ / תֶ תֻ תִ תַ / תָ תְ תֹ
Nun נֻ נִ נַ/נָ נֵ / נֶ נְ נֹ
Aleph אָ אֻ אִ אַ / אָ אֵ / אֶ אְ אֹ
Ayin עָ עֻ עִ עַ / עָ עֵ / עֶ עְ עֹ
Vav וּ וֹ
Kaf כֻּ כִּ כַּ / כָּ כֵּ / כֶּ כְּ כֹּ
Khaf כֻ כִ כַ / כָ כֵ / כֶ כְ כֹ
Qof קֻ קִ קַ / קָ קֵ / קֶ קְ קֹ
Chet חֻ חִ חַ/חֶ חֵ / חֶ חְ חֹ
Zayin זֻ זִ זַ / זָ זֵ / זֶ זְ זֹ
Yud יֻ יִ יַ/יָ יֵ / יֶ יְ יֹ
Dalet דְ דֻ דִ דַ / דָ דֵ / דֶ דְ דֹ
Gimmel גֻ גִ גַ / גָ גֵ / גֶ גְ גֹ
Fei פֻ פִ פַ / פָ פֵ / פֶ פְ פֹ
Pei פֻּ פִּ פַּ / פָּ פֵּ / פֶּ פְּ פֹּ
Tzadei צֻ צִ צַ / צָ צֵ / צֶ צְ צֹ
Reish רֵ / רֶ רֻ רִ רַ / רָ רְ רֹ
Shin שֻׁ שִׁ שַׁ / שָׁ שֵׁ / שֶׁ שְׁ שֹׁ
Khaf Sofit ך
Mem Sofit ם
Nun Sofit ן
Fei Sofit ף
Tzadei Sofit ץ


ዕብራይስጥ የሚፃፈው ከቀኝ ወደግራ ነው።


ተናባቢ ጥሪ እንደ ተናባቢ የአናባቢነት ድምፁ (ከተነባቢ ሲከተል)
א አሌፍ ጸጥ የሚባል (ወይ አ)
בּ ቤት ብ (ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ በב የሚተካ) -

(#43) አባት - אב( אבּא) - አባ

ב ቬት ቭ (ወይ ቭ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ) -

(#122 ) መጣ - בא - በ

ג ጊሜል -

(#88) ጀርባ - גַּב - ገብ (גב)

ד ዳሌት -

(#45) ዓሣ - דג( דָג) - ዳግ [+ካማትስ דָ = ዳ]

ה ሄይ አ (ከቃል መጨረሻ ሲመጥ ጸጥ የሚባል)
ו ቫቭ (+ኾላም መሌ) וֹ = ኦ፣ (+ሹሩክ) וּ = ኡ

(#3) እርሱ - הוּא - ሁ (הוא)

ז ዛዪን -
ח ኸት -

(#89) ጡት፣ ደረት - חֲזֵה - ሐዜ (חזה)
(#129) ያዘ - אָחַז - አሐዝ (אחז)

ט ቴት -
י ዩድ በመጽሐፍ ቅዱስ፡ ከአናባቢ-አጥ
ተናባቢ ሲከተል ብቻ ተናባቢ ይሆናል

(#8) ያ፣ ያች - ההוא, ההיא - ሀሁ፣ ሀሂ
(#44) እንስሳ - חַיָּה - ሐያ (חיה)
(#83) እጅ - יַד - ያድ יד
(#108) ኖረ - חָי - ሐይ חי

ך/כ ኧፍ ኽ (ወይ ክ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ כּን ሲተካ) ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ך ተደርጎ ይፃፋል

(#15) እንዴት - איך - ኤኽ
(#113) መታ - - הכה ሂካ

כּ ካፍ ክ (ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ በכ የሚተካ) -

(#31) ከባድ - כָּבַד - ካቬድ כבד
(#91) ጉበት - כָּבֵד - ከቤድ כבד

ל ላመድ -

(#17) ሁሉ - כָּל - ኮል (כל)
(#27) ትልቅ - גָּדוֹל - ጋዶል (גדול)
(#39) ልጅ - - ዬሌድ (ילד)
(#47) ውሻ - כֶּלֶב - ኬሌቭ (כלב)
(#56) ቅጠል - עָלֶה - ዐሌ עלה
(#61) ገመድ - חָבַל - ሔቬል חבל
(#66) ስብ - חָלָב - ሔሌቭ חלב
(#90) ልብ - לֵב - ሌብ לב
(#93) በላ - אָכַל - አከል אכל
(#121) ተራመደ - - ሀለክ הלך

ם/מ ሜም ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ם ተደርጎ ይፃፋል

(#11) ማን - - ሚ (מי)
(#12) ምን - - ማ (מה)
(#19) አንዳንድ - - ካማ (כמה)
(#38) ሰው - - አዳም (אדם)
(#42) እናት - - ኤም (אם)
(#53) በትር - מַטֶּה - ማጤ מטה
(#64) ደም - - ዳም דם

ן/נ ኑን ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ן ተደርጎ ይፃፋል

(#1) እኔ - אני ፣ אנכי - አኒ፣ አኖኺ
(#4) እኛ - אני ፣ אנחנו - አናሕኑ
(#6) እነሱ - הם, הן - ሄም፣ ሄን
(#48) ቅማል - כנה - ኪነ
(#69) ጅራት - זָנָב - ዛናቭ זנב
(#73) ጆሮ - אֹזֶן - ኦዜን (אזן)
(#85) ሆድ - - ቤጤን בטן
(#98) ነፋ - נָפַח - ነፈሕ נפח

ס ሰሜህ -
ע አየን (ጸጥ የሚባል) -

(#20) ጥቂት - מְעַט - ምዐጥ (מעט)
(#30) ወፍራም - עָבֶה - ዐቬ (עבה)
(#41) ባል - בַּעַל - ባዐል בעל
(#74) ዐይን - - ዐዪን עין
(#86) ሆድቃ - - ሜዒም מעים
(#103) አወቀ - יָדַע - የደዕ ידע
(#125) ቆመ - עָמַד - ዐመድ - עמד

ף/פ ፌይ ፍ (ወይ ፕ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ פּን ሲተካ) ፍ - ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ף ተደርጎ ይፃፋል

(#9) እዚህ - הנה ,פה - ፖ፣ ሂኔ
(#13) የት - - ኤፎ איפה
(#75) አፍንጫ - אַף - አፍ אף
(#84) ክንፍ - כָּנָף - ከነፍ כנף
(#120) በረረ - - ዐፍ עף

פּ ፔይ ፕ (ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ በפ የሚተካ)

(#76) አፍ - פֶּה - ፔ פה

ץ/צ ሳዲ ትስ ትስ - ከቃል መጨረሻ ሲመጣ እንደ ץ ተደርጎ ይፃፋል

(#46) ወፍ - צפור, עוף - ጺፖር፣ ዖፍ
(#51) ዛፍ - עץ - ዔጽ
(#65) አጥንት - - ዔጼም עצם
(#67) ዕንቁላል - - ቤጻ ביצה
(#70) ላባ - נוֹצָה - ኖጻ נוצה
(#95) ጠባ - מָצָה - መጸጽ מצץ
(#112) አደነ - - ጸድ - צד

ק ኵፍ -

(#32) ትንሽ - קָטָן - ተና(ጣቃን) קטן
(#58) የዛፍ ልጥ - - ቅሊፓ קליפה
(#96) ተፋ - יָרַק - የረቅ ירק
(#97) አስታወከ - - ሄቂ הקיא
(#100) ሳቀ - צְחֹק - ጸሐቅ צחק

ר ሬይሽ -

(#18) ብዙ - הַרְבֵּה - ሀርቤ הרבה
(#25) አራት - ארבעה, ארבע - አርባዐ፣ አርባዕ
(#28) ረጅም - אָרוֹךְ - አሮኽ ארוך
(#29) ሠፊ - רֹחַב - ራሐቭ רחב
(#33) አጭር - קָצַר - ቃጻር קצר
(#34) ጠባብ - צר, דק - ጻር፣ ዳቅ
(#35) ቀጭን - רָזָה - ራዜ רזה
(#52) ደን - יַעַר - ያዐር יער
(#54) ፍሬ - פְּרִי - ፕሪ פרי
(#55) ዘር - זָרַע - ዜራዕ זרע
(#59) አበባ - פָּרַח - ፔራኽ פרח
(#62) ቆዳ - - ዖር עור
(#68) ቀንድ - - ቄሬን קרן
(#69) ጥፍር - - ጺፖሬን ציפורן
(#80) እግር - - ከፍ ሬጌል כף רגל
(#81) ባት - - ሬጌል רגל
(#82) ጉልበት - בָּרַך - በራኽ ברך
(#87) አንገት - צַוָּר - ጸወር צואר
(#101) አየ - רָאָה - ረአ ראה
(#105) አሸተተ - - ሄሪየሕ הריח
(#106) ፈራ - - ያሬእ ירא ፣ ፐሐድ פחד
(#110) ገደለ - - ያሬእ - ሀረግ הרג ፣ ቀጠል קטל
(#111) ተዋጋ - - ረብ רב
(#115) ሠነጠቀ - קָרַע , בָּקַע - ያሬእ - በቀዕ בקע ፣ ቀረዕ קרע ፣ ሒሌቅ חלק
(#116) ወጋ - - ደቀር דקר
(#118) ቆፈረ - חָפַר - ሐፈር חפר

ש ሽን ሽ/ስ (+ቀኝ ኾላም) שׁ = ሽ፣ (+ግራ ኾላም) שׂ = ስ

(#10) እዚያ - - ሼም שם
(#24) ሦስት - שלשה, שלש - ሽሎሻ፣ ሻሎሽ
(#26) አምስት - חמשה, חמש - ሐሜሽ፣ ሐሚሻ
(#36) ሴት - אִשָּׁה - ኢሻ אשה
(#40) ሚስት - אִשָּׁה - ኢሻ אשה
(#37) ወንድ - אִישׁ - ኢሽ איש
(#49) እባብ - נָחָשׁ - ናሐሽ נחש
(#57) ሥር - - ሾሬሽ שרש
(#60) ሣር - דֶּשֶׁא - ዴሼ דשא
(#63) ሥጋ - בָּשָׂר - ባሣር בשר
(#71) ጸጉር - שֵׂעָר - ሤዐር שער
(#72) ራስ - רֹאשׁ - ሮሽ ראש
(#77) ጥርስ - שֵׁן - ሼን שן
(#78) ምላስ - לָשׁוֹן - ላሾን לשון
(#94) ነከሰ - נָשַׁך - ነሸክ נשך
(#99) ተነፈሰ - - ነሸም נשם
(#102) ሰማ - שָׁמַע - ሸመዕ שמע
(#104) አሠበ - שָׁמַע - ሐሸብ חשב
(#107) አንቀላፋ - שָׁמַע - የሼን ישן ፣ ነም נם
(#117) ጫረ - - ሰረጥ שרט
(#119) ዋኘ - - ሠሐ שחה
(#123) ተኛ - שָׁכַב - ሸከብ שכב
(#124) ተቀመጠ - יָשַׁב - የሸብ ישב

ת ታቭ -

(#2) አንተ፣ አንቺ - אתה ፣ את - አታ፣ አት
(#5) እናንት - אתם, אתן - አቴም፣ አቴን
(#7) ይህ፣ ይህች - זה ,זו, זאת - ዜ፣ ዞ፣ ዞት
(#14) መቼ - מָתַי - ማታይ מתי
(#21) ሌላ - אחר , אחרת , אחרים , אחרות - አሔር፣ አሔሬት፣ አሔሪም፣ አሔሮት
(#22) አንድ - אחד, אחת - ኤሐድ፣ አሐት
(#23) ሁለት - שנים, שתים - ሽናዪም፣ ሽታዪም
(#50) ትል - תּוֹלַעַת - ቶላዐት תולעת
(#92) ጠጣ - שָׁתָה - ሸተ שתה
(#109) ሞተ - - ሜት מת
(#114) ቆረጠ - כָּרַת , חָתַך - ሐተክ חתך ፣ ከረት כרת


የውጭ መያያዣዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

Strong's Hebrew
Ma Kore Hebrew
Free definitions by Babylon Archived ማርች 5, 2016 at the Wayback Machine

[[መደ ብ:ሴማዊ ቋንቋዎች]]