ቀይ እጣን
Appearance
(ከዕጣን የተዛወረ)
ቀይ እጣን ወይም መቀር (Boswellia papyrifera) የተክል ዝርያ ነው።
ቀይ አበባ
በቆላ በድርቅ ሰፈሮች በተለይም በውጋዴን ይገኛል።
በሰፊ በክርስትና ሆነ በእስልምና ሥነ ስርዓቶች ይጠቀማል።
ከቅመሞች ጋር በትኩሳት ላይ እንደ ማስታገሻ ተጠቅሟል፣ ጢሱም ከዛር እንደሚጠብቅ ይታመናል። በሌሊትም ይጤሳል[1]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.