ዘዋሪ ሰንሰለት
Appearance
]
ዘዋሪ ሰንሰለት የሰንስለት አይነት ሲሆን ብቃቱ እስከ 98% የሚደርስ ሃይል አስተላላፊ ማሽን ነው። ጥቅሙም ለመኪና፣ ለሞተርሳይክል፣ ለአመላላሾች፣ ለማተሚያ መሳሪያወች፣ ወዘተ.. ውስጣዊ ሃይል አመላላሽነት ነው።
ይህን ማሽን ሃንስ ሬኖልድ በ1880 ፈጠረው ይባል እንጂ በ16ኛው ክፍለዘመን ይኖር የነበረው ሊዮናርዶ ዳቪንቺ የዚህን አይነት መሳሪያ ትልም እንደሳለ እስከማስረጃው አሁን ድረስ ይገኛል።