Jump to content

ዛሃራ ኡመድ

ከውክፔዲያ

ዛሃራ ኡመድ የኢትዮጵያ የፌድሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ናቸው። በመስከረም 4 2021 ዓም በተደረገው የፌድሬሽን ምክር ቤት ምርጫ ዛሃራ ለምክትል አፈ ጉባኤነት ተመርጠዋል። [1][2]

  1. ^ https://www.ena.et/web/eng/w/en_29089
  2. ^ https://press.et/herald/?p=43255