ዛይሴ-ዘርጉላኛ

ከውክፔዲያ

ዛይሴ - ዘርጉላኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኦሟዊ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው።