Jump to content

ዝንብ

ከውክፔዲያ

ዝንብ (ዝምብ) እጅግ ሰፊ የሆነ የሦስት አጽቄ ክፍለመደብ ነው። በዚሁ ክፍለመደብ ውስጥ ፩ ሚሊዮን የሚያህሉ ልዩ ዝርያዎች እንዳሉ ይታስባል። ሁላቸው አንድ ጥንድ ክንፍ ብቻ አላቸው።

በተለይ ከሚታወቁ ተራ ዝምቦች መካከል፦