ዝንጅብል
Jump to navigation
Jump to search
ዝንጅብል (ሮማይስጥ፦ Zingiber officinale) በግንዳቸው ላይ የምግብ ይዘታቸው የሚገኙ ተቀብሮ ግንድ ወይም ሪዞም ከሚባሉት የዕፅዋት ዓይነቶች የሚመደብ አትክልት ዝርያ ነው።
በደጋ እና በእርጥብ ቦታዎች ዝንጅብል እንደ ቅመም ይታረሳል። ተቀብሮ ግንዱ፣ ባህላዊ ምግብ በምሥራት ተራ ቅመም እንደ ሆነ ሁሉ፣ ባጠቃላይ እንደ ሆድ ጭብጠት መድኃኒት ይታወቃል። ለሆድ ቁርጠት፣ ከፌጦ ጋራ ይኘካል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |