ዝክረ ነገር

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ዝክረ ነገርማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ተጽፎ በ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. ለህትመት የበቃ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ በታሪክ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠውና አጠቃላዩን የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የሚዘክር ነው።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]