የሃን ሥርወ መንግሥት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የሃን ሥርወ መንግሥት ግዛት በ108 ዓክልበ. ግድም

የሃን ሥርወ መንግሥትቻይና ታሪክ ከ214 ዓክልበ. እስከ 212 ዓም ድረስ የቆየ ሥርወ መንግሥት ነበረ።