Jump to content

የለመነ መነመነ

ከውክፔዲያ

የለመነ መነመነአማርኛ ምሳሌ ነው።

የለመነ መነመነአማርኛ ምሳሌ ነው።

በአጠቃላይ ሲታይ፥ የለመነ መነመነ ማለት የሚለምን ሰው ሂደቱ ወደ ቅጥነት ብቻ ነው። በሰፊ ሲተረጎም መመንመን የመጎዳትን ሁኔታ ያሳያል።