Jump to content

የመሬት ስበት

ከውክፔዲያ
ፀሐይ ዙሪያ ያሉ ሠማያዊ አካላት በስበት ስርዓት ይጠበቃሉ።

የመሬት ስበት ከአራቱ የተፈጥሮ መስረታዊ የሀይል ልውውጦች (fundamental interactions) ማለትም ከጠንካራ ልውውጥ (strong interaction)፣ የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ሀይል (electromagnetic force) እና ደካማ ልውውጥ (weak interaction) ጋር አንዱ ነው። በዚህም መጠነ ቁስ ያላቸው አካላቶች እርስ በርሳቸው የሚያደርጉት የሀይል ልውውጥ (መሳሳብ ሊሆን ይችላል) ነው ማለት ይቻላል።