የመስኪት ዱቄት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የአሜሪካዎች ኗሪት የመስኪት ዱቄት ስትሠራ 1900 ዓም ገደማ

የመስኪት ዱቄትፕሮሶፒስ (መስኪት) ዛፍ ዝምቡጥ አተሮች ሊሠራ የሚችል እንደ ስንዴ የሚጠቀም ዱቄት ነው።

ባለፈው ዘመን የአሜሪካዎች ኗሪዎች ይበሉት ነበር፣ አሁንም በሜክሲኮና በአንዳንድ ሌላ አገር ይበላል። ብዙ ፕሮቲንና ንጥረ ምግብ አለበት፣ ግሉኮስ ስለሌለው በስንዴ ምትክ ሊተካ ይችላል።