የመኪና አንጠልጣይ ጣቢያ
Jump to navigation
Jump to search
የመኪና አንጠልጣይ ጣቢያ አንድ መኪና በጎማዎቹ ላይ እየሮጠ መንገዱ ትንሽ ወጣ ገባ ቢሆንም የመኪናው ሁለንተናው በጣም እንዳይንቀሳቀስ የሚከላክለው ጣቢያ ነው። የጣቢያውም ክፍሎች ሁሉ አጥብቀው በሥፍራቸው ሲኖሩ፣ ለመኪናው ተሳፋሪዎች ምቾት ይሻላል። አንጠልጣዮቹን በደንብ ማስተካከል የሚችለው የመኪና ምህንድስና ባለሙያ ይሆናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |