Jump to content

የማሌዢያ እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ

የማሌዢያ እግር ኳስ ማህበር የማሌዢያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የማሌዢያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።