የምስር አረብኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Árabe egipcio.PNG

የምስር አረብኛ (ማፅሪ) በግብፅ (ምስር) የሚነገር የአረብኛ ቀበሌኛ ነው። በግብጽ ግን ይፋዊ ሁኔታ የለውም (መደበኛ አረብኛ ይፋዊ ሆኖ)።