የሞሮኮ የዘውድ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የሞሮኮ የዘውድ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ዓረብኛ፦ الجامعة الملكية المغربية لكرة القدم‎) (ፈረንሣይኛ፦ Fédération royale marocaine de football) የሞሮኮ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የሞሮኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።