የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ

የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ (Astragalus proprinquus) እስያ ውስጥ የሚገኝ ቊጥቋጥ ተክል ነው። የባቄላ አስተኔ አባል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ብዙ ከረም አባቢ ተክል ነው።

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ በተለይ በቻይናሞንጎሊያኮሪያ እና ሳይቤሪያ ውስጥ ይታደጋል።

የተክሉ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሞንጎሊያ ወተት-ጓያ በቻይና ባሕላዊ ሕክምና አይነተኛ ሚና አለው።

በዘመናዊ ሊቃውንት ዘንድ የሰው ልጅ እድሜ ሊጨምር የሚችል ፕሮቲን ተሎሚሬስ እንዳለበት ተናግረዋል።