Jump to content

የሞገድ ርዝመት

ከውክፔዲያ

ሞገድ ርዝመት ማለት በተደጋጋሚ ኩኔቶች መካከል ያለው የርዝመት መጠን ማለት ነው።

ሳይን ሞገድ ርዝመት λ, በሁለት ተመሳሳይ የሞገዱ አካሎች መካከል ባለው ርቀት ይለካል። ለምሳሌ በሁለቱ እባጮች ወይም ደግሞ በሁለቱ ወገቦች መካከል