የራይት ወንድማማች

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የራይት ወንድማማች ወይም ኦርቪል ራይት 1863-1940 ዓም እና ዊልቡር ራይት 1859-1904 ዓም መጀመርያውን አውሮፕላን በ1896 ዓም የሠሩና የበረሩ ዝነኛ አሜሪካዊ መሃንዲሶች ናቸው።