የሰማይ ገል ስባሪ

ከውክፔዲያ

የሰማይ ገል ስባሪአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በጣም ግዙፍ፣ ትልቅ፣ ግብዳ።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አንተነህ ከውፍረቱ የተነሳ የሰማይ ገል ስባሪ ያክላል