የሰንጠረዥ ጨዋታዎች
Appearance
የሰነጠረዥ ጨዋታዎች፦
1. ዳማ ዳም አንዱ የሰንጠረዥ ጨዋታ ዓይንት ሲሆን ። በግለ ሆነ በሁልት ሰዎች ሊካሔድ የሚችል የእይታ ጨዋታ ዓይንተ ነው ።ጨዋታው 24 የመጫውቻ ጠጠሮች ሲኖሩት በተለይ በሁለት ስዎች መሃል በሚካሔድ ጊዜ በ ሁለቱ ተጨዋቾች ስር ያሉት 12 ጠጠሮች ከተጋጣሚው (ከተፎካካሪው) በቀለም የተለያዩ ናቸው።በዳማ ጨዋታዎች 12 የተለያዩ የዓጀማመር ስልቶች አሉት። በነዚህ ስልቶች እንደዚሁ 12 የመከላከል ሰልቶች ሲኖሩት ጨዋታው በኩል ወይንም ነጥብ በማስጣል ሊጠናቀቅ ይችላል። በዳማ ጨዋታ ከአንድ በላይ የጨዋታ ሂደት ሲኖሩት ከእነዚህ ውስጥ የሚክተሉት ዋነኞቹ ናቸው
ሀ. ታነከኛ
ለ. እግረኛ
2. ቼስ
3. ጎ
፬. የዑር ንጉሣዊ ጨዋታ
፭.