የሰው ሰውነት አሳሳል መምሪያ

ከውክፔዲያ

የሰው ሰውነት ለመሳል የሰው ልጅ ሰውነት በርግጥ ምን አይነት ውድርና ምን አይነት የጡንቻ እና የአጽም አቀማመጥ እንዳለው መረዳት አስፈላጊ ነው። እንዲሁ በዘፈቀደ መሳል፣ ስዕሉ ዕውነትነት እንዳይኖረው ያደርጋል። ይህ ከታች ያለው መመሪያ ይህን ችግር ለመፍታት ያገለግላል። (ስዕሉን ለማጉላት ይጫኑት)