የሲሊቲ ቋንቋ
Appearance
የሲሊቲ ቋንቋ ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቋንቋ ነው። በዓለም ላይ በብዙ አገራት ውስጥ ይነገራል። የመጀመሪያ ተናጋሪዎቹ ቁጥር 13 ሚሊዮን ያሕል ሲሆን በብዛት የምድር 97ኛው ቋንቋ ነው። ከዚህ በላይ እስከ 10 ሚሊዮን ሰዎች እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይችሉታል።