Jump to content

የሲሸልስ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የሲሸልስ እግር ኳስ ፌዴሬሽንሲሸልስ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ በ1976 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን የሲሸልስ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።