የሲንጋፖር እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ

የሲንጋፖር እግር ኳስ ማህበርሲንጋፖር እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የሲንጋፖር ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። በ1952 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን ከዚያ በፊት የሲንጋፖር አማተር እግር ኳስ ማህበር የአገሩ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነበር።