የስዊዘርላንድ እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

የስዊዘርላንድ እግር ኳስ ማህበርስዊዘርላንድ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የስዊዘርላንድ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንን እና የአገሩን እግር ኳስ ሊግ ያዘጋጃል። ማህበሩ የተመሠረተው በ1895 እ.ኤ.አ. ሲሆን በ1904 እ.ኤ.አ. የፊፋ አባል ሆኖአል።

የውጭ መያያዣ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]