Jump to content

የስዊድን እግር ኳስ ማህበር

ከውክፔዲያ

የስዊድን እግር ኳስ ማህበር (ስዊድንኛ፦ Svenska Fotbollförbundet, SvFF) የስዊድን እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ማህበሩ የስዊድን ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል። ማህበሩ የፊፋ እና ዩኤፋ መሥራች አባል ነው።