የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች

ከውክፔዲያ
፮ ትምህርት ቤቶች በ1900 እ.ኤ.አ.

የስያትል መንግስታዊ ትምህርት ቤቶች (እንግሊዝኛ፦ Seattle Public Schools) በስያትል ከተማ በአሜሪካዋሽንግተን ክፍለ ሀገር የሚገኝ የሕዝብ ትምህርት ቤት ሥርዓት ነው። ሥራዓቱ በ1867 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የሚመራው በዶ/ር ሱዛን ኤንፊልድ ነው። በ2006-07 እ.ኤ.አ. 45,581[1] ተማሪዎችና 2,663[2] አስተማሪዎች ነበሩት።

ትምህርት ቤቶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ2007 እ.ኤ.አ.፣ ሥርዓቱ 58 የ፩ኛ ደረጃ፣ 8 የከፍተኛ ፩ኛ ደረጃ (እስከ ስምንተኛ ክፍል)፣ 10 መካከለኛ ደረጃ እና 12 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን አካቷል። በተጨማሪም ዘጠኝ ልዩ ትምህርት ቤቶች አሉት።

ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ Washington State Office of the Superintendent for Public Instruction, Washington State Report Card 2007-08, Washington State OSPI, August 26, 2008. Accessed online 2008-09-16.(እንግሊዝኛ)
  2. ^ Washington State Office of the Superintendent for Public Instruction, Total Enrollment Gender & Ethnicity Report Archived ሜይ 25, 2011 at the Wayback Machine, Washington State OSPI, January 25, 2008. Accessed online 30 May 2008.(እንግሊዝኛ)

ድር ጣቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Seattle Public Schools የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።