የስፔኑ ራፋኤላ

ከውክፔዲያ

ማሪያ ቴሬሳ ራፋኤላ(1726-1746)


እሷ የስፔን ልጅ ነበረች "5ኛ ፊሊፕ " በ 1744 የፈረንሳይን "ዱፊን ሉዊስ" አገባች እና ሴት ልጅ ወለዱ ራፋኤላ ከወለደች በኋላ ሞተች።