Jump to content

የሾህ አክሊል

ከውክፔዲያ

«የሾህ አክሊል» በዕውቁ ባለቅኔና ደራሲ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን በ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. የተደረሰ ተውኔት ሲሆን በመኳንንት ቤት ያደገ አንድ ወጣት የመኳንንት ሴት ልጅ ለትዳር መፈለጉንና እሱ ግን አቻ ቤተሰብ ባለመሆኑ ለጋብቻው ብቁ ሳይሆን እንደቀረ ያሳያል። ይኸውም አንድ ሰው ማንነቱ የሚረጋገጠው በእሱ በራሱ ሳይሆን በቤተሰቡና በወገኑ እንደነበር የሚያመለክት ነው።