የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕል

ከውክፔዲያ

የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕል (ታሪክ፡ ንጉሠ፡ ነገሥት፡ አእላፍ፡ ሰገድ) በዘመናቸው በነበረው ፀሐፉ ሐዋርያ ክርስቶስ በግዕዝ እንደተጻፈና በኢግናዚዮ ጉዲ ወደ ጣሊያንኛ እንደተተረጎመ ፣ በጣሊያን አገር እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ይህ መጽሃፍ የአጼፋሲለደስ ልጅ የነበሩትን የቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስን ዜና ውሎ ይተርካል።

የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [1] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በግዕዝ ማንበብ ይችላላሉ
የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [2] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች በጣሊያንኛ ማንበብ ይችላላሉ