የቅርጫት ኳስ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ኳስ በቅርጫቱ በኩል ሲወድቅ

የቅርጫት ኳስ በዓለም ዙሪያ በቡድኖች የሚጫወት የኳስ እስፖርት ነው። ጨወታው በ1885 ዓም በካናዳዊው ዶ/ር ጄምስ ነይስሚስአሜሪካ አገር ተፈጠረ።