የበጢሕ ወገን
Appearance
የበጢሕ ወገን (Citrullus) ከበጢሕ (ሃብሃብ) ጭምር ሌሎች ዝርያዎች አሉት።
- በጢሕ ወይም ሃብሃብ C. lanatus
- የትሪንጎ ዱባ ወይም «ጻማ» C. caffer (ቀድሞ የ C. lanatus አይነት ታሠበ)
- የናሚብ ፃማ - በናሚቢያ የሚገኝ የዱር መራራ በጢህ C. ecirrhosus
- የበረሃ ቅል (ወይም ሐንደል < አረብኛ፦ /ሐናዝል/) C. colocynthis
ይህ የበጢሕ ወገን ደግሞ በዱባ አስተኔ ውስጥ ይመደባል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |