በጢሕ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
?በጢሕ
የትሪንጎ ዱባ ወይም «ጻማ» በካላሃሪ በረሃ
የትሪንጎ ዱባ ወይም «ጻማ» በካላሃሪ በረሃ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: አትክልት (Plantae)
ክፍለመደብ: የዱባ ክፍለመደብ
አስተኔ: ዱባ Cucurbitaceae
ወገን: የበጢሕ ወገን Citrullus
ዝርያ: በጢሕ (C. lanatus)

በጢሕ ወይም ብርጭቅ (ሮማይስጥ፦ Citrullus lanatus) በኢትዮጵያ እና በሌሎች አገራት ውስጥ የሚገኝ ተክል ዝርያ ነው።

ይህ ዝርያ ሁለት አይነት ፍራፍሬ የሚበቅሉ ሁለት አይነቶች አሉት፤ እነርሱም ሃብሃብ (Citrullus lanatus var. vulgaris) ወይም መሐሌ (ፍሬው) እና የትርንጎ ዱባ (Citrullus lanatus var. caffer ወይም ሌሎች እንደሚሉት Citrullus amarus) ወይም ፍሬው «ፃማ» ናቸው። ይህ የትሪንጎ ዱባ ግን የትርንጎ አይነት አይደለም፤ መጀመርያ ከደቡባዊ አፍሪካ የሚገኝ አይነት ዱባ ነው።

እነዚህ አይነቶች በፍሬያቸው ሊታወቁ ይችላሉ። የመሐሌ ውስጥ ሥጋ ጣፋጭና አብዛኞቹ ቀይ እየሆነ፣ የ«ጻማ»ም ነጭና በይበልጥ መራራ ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የበጢሕ ወገን የተለያዩ ሌሎች የዱር ዝርዮች እንደ የበረሃ ቅል አሉት፤ ይህም ወገን በዱባ አስተኔ (Cucurbitaceae) ውስጥ ይመደባል።

አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]