የባሕር ኮክ

ከውክፔዲያ
የባሕር ኮክ

የባሕር ኮክ ወይም አፕሪኮች (Prunus Armeniaca) የፍራፍሬ ዛፍ ዝርያ ነው። የኮክ አስተኔ አይነት ሲሆን በተለይ ከፈረንጅ እንኮይ ጋር ይመደባል። (ሮማይስጥ ስያሜው «የአርሜኒያ እንኮይ» ማለት ነው።)