የታችኛው ሶርብኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ሶርብኛ (ላይኛና ታችኛ) የሚገኝበት ሥፍራ

የታችኛው ሶርብኛ በምሥራቅ ጀርመን አገር የሚገኝ ቋንቋ ሲሆን የፖሎኛ ቅርብ ዘመድ ነው። 10,000 የሚያሕሉ ተናጋሪዎች አሉት።