የቻይና አመት መቁጠሪያ
Jump to navigation
Jump to search
የቻይና አመት መቁጠሪያ የቻይና ልማዳዊ ጊዜ አቆጣጠር ሲሆን ዛሬም የግሬጎሪያን ካሌንዳር ደግሞ በሰፊ ይጠቀማል። በቻይናዊ አቆጣጠር የዓመቱ መጀመርያ ከክረምቱ አጭር ቀን በኋላ በ፪ኛው አዲስ ጨረቃ ይጀመራል። የተጨመረ (ጳጉሜ) ወር ሲኖር ግን አመቱ በ፫ኛው አዲስ ጨረቃ ይጀመራል። በየካቲት ፫ ቀን 2005 ዓ.ም. የቻይና ልማዳዊ «አመተ እባብ» ጀመረ።